እውነተኛ መረጃ የመላኪያ ፎርም
ይህንን ፎርም በመጠቀም እውነተኛ መረጃዎትን ለእኛ መላክ ይችላሉ፡፡ እውነተኛ መረጃዎትን ሲልኩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች ልብ ይበሉ፡፡
- ሁሉም መረጃዎች ይመረመራሉ ፣ ይጣራሉ ፣ ይመዘናሉ፡፡ ትክክል ናቸው ተብለው የታመኑባቸው ብቻ መረጃዎች ይለቀቃሉ፡፡
- እርስዎ ለሚልኩልን መረጃ ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡ ስለዚህም የእርስዎን ሙሉ መረጃ እንወስዳለን፡፡ የእርስዎ መረጃ ግን ለህዝብ እንዳይወጣ የመጠየቅ መብት አለዎት፡፡
- የሚልኩልን መረጃ የተሟላ መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ፡- ምስል ፣ የድምፅ ቅጂና ቪዲዮ ሊኖረው ይገባል፡፡ የሚልኩልን የምስል ፣ የድምፅና የቪዲዮ ቅጂ በኦንላይን ላይ የሚገኙ በሌሎች ድረገፆች በPrivate መቀመጥ አለባቸው፡፡ ቀጥሎም ለእኛ ሊንኩን ሼር በማድረግ መረጃዎትን ማጋራት ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ፡- Google Drive, እና YouTube በዋናነት ይጠቀሳሉ፡፡
- እውነተኛ መረጃ ለህዝቡ ለማቅረብ ሲባል፡- መረጃ የሚልከው ግለሰብ ሆነ ድርጅት የቪዲዮ ምስል ኮንፈረንስ ማድረግ ግዴታ ሊሆንበት ይችላል፡፡ አለበለዚያም መረጃው ለህዝብ ላይለቀቅ ይችላል፡፡